Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በስንዴ አዝመራ ጊዜም በደማስቆ ወዳለ ሜዳ ወርዶ አዝመራቸውን ሁሉ አቃጠለ፤ የላሞቻቸውንና የበጎቻቸውንም መንጋዎች ይዘርፏቸው ዘንድ አዘዘ፤ አምባቸውንም አፈረሰ፤ ልጆቻቸውንም ማረከ፥ ጎልማሶቻቸውንም ሁሉ በጦር ገደለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስንዴ በሚታጨድበት ጊዜ ወደ ደማስቆ ሜዳ ወርዶ እርሻቸውን በሙሉ አቃጠለ፥ የበጐቻቸውንና የበሬዎቻቸውን መንጎች ለጥፋት ሰጣቸው፥ ከተሞቻቸውን በዘበዘ፥ ሜዳዎቻቸውን አጠፋ፥ ወጣቶቻቸውን ሁሉ በሰይፍ አፍ መታ። Ver Capítulo |