Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የቂልቅያንም አውራጃ ያዘ፤ ጠላቱንም ሁሉ አጠፋ፤ በምዕራብም አንጻር በዐዜብ በኩል እስከ ያፌት አውራጃ ድረስ ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የኪልቅያን ግዛቶች ያዘ፤ የተቃወሙትንም ሁሉ መታ፤ በዓረብ ፊት ለፊት ወደሚገኘው ወደ ደቡብ ያፌት ግዛት መጣ። Ver Capítulo |