Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለብዙ ሰዎችና ለሠራዊቱ ሁሉ ከንጉሡ ቤት እጅግ ብዙ የሆነ ብርና ወርቅን ስንቅ አድርጎ ሰጣቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለእያንዳንዱ ሰው የሚሆን ስንቅ፥ ብዙ ወርቅና ብር ከንጉሡ ቤት ወሰደ። Ver Capítulo |