Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ስንቃቸውንም የሚጭኑባቸው እጅግ ብዙ የሆኑ ግመሎችንና አህዮችን፥ በቅሎዎችንም፥ ምግብም ሊሆኗቸው ቍጥር የሌላቸው በሬዎችንና በጎችን፥ ፍየሎችንም ወሰደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዕቃዎቻቸውን የሚሸከሙ እጅግ ብዙ ግመሎችን፥ አህዮችንና በቅሎዎች፤ እንዲሁም ለምግብ የሚሆኑ ስፍር ቍጥር የሌላቸው በጎችን፥ በሬዎችንና ፍየሎችን ወሰደ፤ Ver Capítulo |