Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጌታውም እንዳዘዘው መቶ ሃያ ሺህ የተመረጡ እግረኞች አርበኞችንና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች ቀስተኞችን ቈጠረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጌታው እንዳዘዘው የተመረጡ አንድ መቶ ሃያ ሺህ ሰልፈኞችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ቀስት ወርዋሪ ፈረሰኞችን ቆጠረ። Ver Capítulo |