Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 2:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሆሎፎርኒስም ከጌታው ፊት ወጥቶ ኀያላኑን፥ አዛዦችንና የአሦር ሠራዊት አለቆችን ሁሉ ጠራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሆሎፎርኒስ ከጌታው ፊት ወጣ፥ የአሦርን ሠራዊት አዛዦችን፥ አለቆችና መኳንንት ሁሉ ጠራ። Ver Capítulo |