Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ዮዲትም ወደ እርሱ ገብታ ተቀመጠች፤ የሆሎፎርኒስም ልቡናው በእርሷ ታወከ፤ ከእርሷም ጋር ይተኛ ዘንድ ሰውነቱ ፈጽማ ጐመጀች፤ ከአያትም ጀምሮ እርሷን እስከሚያባብልበት ጊዜ ይጠብቃት ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ዮዲትም ገብታ ተቀመጠች፤ የሆሎፎርኒስ ልብ ተደነቀች፤ ከእርሷም ጋር ለመተኛት ነፍሱ ፈጽማ ታወከች፤ እርሷን ካየበት ቀን ጀምሮ እርሷን ለማሳሳት ምቹ ጊዜ ይፈልግ ነበር፤ Ver Capítulo |