Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 12:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከዚህም በኋላ በአራተኛዪቱ ቀን ሆሎፎርኒስ ለአሽከሮቹ ለብቻቸው ምሳ አደረገ፤ ሌላ ሰው ማንንም ወደ ምሳው አልጠራም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በአራተኛው ቀን ሆሎፎርኒስ ለአሽከሮቹ ብቻ ግብዣ አደረገ፤ ከጦር አለቆቹ ማንንም አልጠራም። Ver Capítulo |