Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የእህላቸውን መጀመሪያና የወይናቸውን ዐሥራት በፈጣሪያችን ፊት በኢየሩሳሌም ለሚቆሙ ለካህናት የለዩትን፥ ከሕዝቡም ላንድ ሰው ስንኳ በእጃቸው መዳሰስ የማይገባቸውን ይህን ዘይቱንም ሊበሉ አስበዋልና፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በኢየሩሳሌም በአምላካችን ፊት ለሚያገለግሉ ካህናት የተለየውን፥ ከሕዝቡ አንድም ሰው በእጁ ሊነካቸው የማይፈቀድለትን የእህሉን በኵራትና የወይኑንና የዘይቱን አስራት ሊበሉ ወስነዋል። Ver Capítulo |