Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እህላቸውና ውኃቸው አልቋልና፥ ከብታቸውንም ይበሉ ዘንድ ተመልሰዋልና፥ እንዳይበሉ አምላካቸው በኦሪታቸው የከለከላቸውን ያን ይበሉ ዘንድ ደርሰዋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የምግባቸው ስላለቀና ውኃው ስላጠራቸው፥ ከብቶቻቸውን ሁሉና እግዚአብሔር በሕጉ እንዳይበሉ የከለከላቸውን ሁሉ ሊበሉ ወስነዋል። Ver Capítulo |