Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንዲህም አለቻቸው፥ “አሁንም ከእናንተ ጋራ የተናገርሁትንነገር ወጥቼ አደርግ ዘንድ የከተማውን በር የሚከፍትልኝ ሰው እዘዙልኝ፤” እንደ ጠየቀችም ይከፍቱላት ዘንድ ጐልማሶችን አዘዙአቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እርሷም ለእግዚአብሔር ሰገደች፤ እንዲህም አለቻቸው፦ “ከእኔ ጋር የተነጋገራችሁበትን ነገር ወጥቼ እንድፈጽም የከተማይቱን በር እንዲከፈትልኝ እዘዙ።” እርሷ እንደ ጠየቀችው እንዲከፍቱላት ጐልማሶቹን አዘዙአቸው። Ver Capítulo |