Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጫማዋንም ተጫማች፤ አልቦዋንና ቀለበትዋን፥ አምባርዋንና ጉትቻዋንም አደረገች፤ ጌጡንም ሁሉ አጌጠች፤ የሚያዩአትንም ወንዶች ሁሉ ዐይን እስክታስት ድረስ ፈጽማ አጌጠች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ጫማዋን አደረገች፥ አምባርዋን፥ አልቦዋን፥ ቀለበትዋን፥ ጉትቻዋንና ጌጥዋን ሁሉ አደረገች፤ የሚያዩአትን ወንዶች ሁሉ ዐይን ለማማለል እራሷን እጅግ አስዋበች። Ver Capítulo |