Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የለበሰችውንም ማቅ አወለቀች፤ የመበለትነትዋንም ልብስ ለበሰች፥ ሰውነትዋንም በውኃ ታጠበች፤ ጠጕርዋንም ያማረ ሽቱ ተቀባች፤ ጠጕርዋንም ተሠራች፤ አጌጠችም፤ ከዚህም በኋላ ባሏ ምናሴ በሕይወት በነበረ ጊዜ የምትለብሰውን የደስታ ልብሷን ለበሰች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የለበሰችውን ማቅ አወለቀች፤ የመበለትነት ልብስዋን ተወች፥ ሰውነትዋንም በውኃ ታጠበች፥ ጥሩ ሽቶ ተቀባች፤ ጠጉርዋን አበጠረች፥ በራስዋም ላይ ሻሽ አደረገች፤ ባሏ ምናሴ በሕይወት በነበረበት ጊዜ ትለብሰው የነበረውን የደስታ ልብስዋን ለበሰች። Ver Capítulo |