Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሆሎፎርኒስም በወርቅ፥ በመረግድና ዋጋው ብዙ በሆነ ዕንቍ የተሠራ ነጭ ሐር በተነጠፈበት በዙፋኑ ላይ በድንኳኑ ውስጥ ተኝቶ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሆሎፎርኒስ በከፋይ፥ በወርቅ፥ መርገድና በከበረ ድንጋይ በተሠራ መጋረጃ ውስጥ በአልጋው ላይ ተጋድሞ ነበር። Ver Capítulo |