Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሕዝቡም ሁሉ ተሰበሰቡ፤ በድንኳኑ ፊት እንዳለች ዜናዋ በሰፈሩ ተሰምቶ ነበርና መጥተው ስለ እርሷ እስኪነግሩት ድረስ ከሆሎፎርኒስ ድንኳን ውጭ ከብበዋት ቆሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በየድንኳኑ ስለ ዮዲት መምጣት ተወርቶ ነበርና በሰፈሩ ሁሉ ታላቅ መደነቅ ሆነ፥ መምጣቷንም እስኪነግሩላት ድረስ ከሆሎፎርኒስ ድንኳን ውጭ ቆማ በመጠበቅ ላይ ሳለች ሰዎች በዙሪያዋ ተሰበሰቡ። Ver Capítulo |