Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 “ወደ ጌታችን ፈጥነሽ የወረድሽ አንቺ ሕይወትሽን አዳንሽ። አሁንም ወደ ድንኳኑ ሂጂ፤ ወደ እርሱ የሚያደርስሽን ሰው ከእኛ እንልካለን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “ወደ ጌታችን ለመቅረብ በፍጥነት ወርደሽ በመምጣትሽ ሕይወትሽን አዳንሽ፤ አሁንም ወደ ድንኳኑ ሂጂ፤ ከእኛ መካከል ጥቂቶቹ ወደ እርሱ ያደርሱሻል፥ በእጁም ያስረክቡሻል። Ver Capítulo |