Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እነዚያም ሰዎች ቃልዋን በሰሙ ጊዜ፥ ፊትዋንም ባዩ ጊዜ፥ ደም ግባትዋም ፈጽሞ የተደነቀ እንደ ሆነ ባዩ ጊዜ እንዲህ አሏት፦ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሰዎቹ ቃሏን በሰሙ ጊዜና ፊትዋንም ባዩ ጊዜ፥ በውበትዋ በዓይናቸው የምትደነቅ ሆና አገኙአት፥ እንዲህም አሏት፦ Ver Capítulo |