Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 10:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይህንም በአደረጉ ጊዜ ዮዲት ወጣች፤ ብላቴናዋም ከእርሷ ጋር ወጣች፤ የከተማው ሰዎችም ካንባው ወርዳ ከሸለቆው እስክታልፍ ድረስ ያዩአት ነበር፤ ከዚህ በኋላ ግን አላዩአትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በከፈቱላትም ጊዜ ዮዲት ወጣች፥ አገልጋይቷም ከእርሷ ጋር፤ የከተማይቱ ሰዎች ተራራውን እስክትወርድና ሸለቆውን አልፋ እስክትሄድ ድረስ ይመለከቷት ነበር፤ ከዚያ በኋላ ግን ሊያዩአት አልቻሉም። Ver Capítulo |