Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 1:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የፋርስ ንጉሥ ናቡከደነፆርም በፋርስ አውራጃ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በቂልቅያ፥ በደማስቆና በሊባኖስ ምዕራብ ወደሚኖሩ ሁሉ በወንዝ ዳርም ወደሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ላከ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚህ በኋላ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር በፋርስ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በምዕራብ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በኪልቅያና በደማስቆ፥ በሊባኖስና በአንቲሊባኖስ ለሚኖሩ ሁሉ፥ በባሕር ጠረፍ ለሚገኙ ሁሉ ላከ፥ Ver Capítulo |