Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 1:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ጽኑዓኑ፥ ኀያላኑና የጥበቃ ሠራዊቱ የሚገቡባቸው የሚከፈቱ የበሮችዋን ደጃፍ ቁመታቸውን ሰባ ክንድ፥ ስፋታቸውን አርባ ክንድ አድርጎ ሠራ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የበራፎቹ ቁመት ወደ ላይ ሰባ ክንድ ጐናቸው አርባ ክንድ ሆኖ የእግረኛ ጦር ወታደሮች በሰልፍ እንዲወጡባቸው ሆነው የተሠሩ ነበሩ። Ver Capítulo |