Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 1:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 የባጥናን ዙሪያ በለዘበ ድንጋይ ሠራ፤ በከተማዋ ወርድ በኩል የመሠረትዋ ስፋት ሠላሳ ክንድ ነው፤ በከተማዋ ፊት ለፊት ያለው ስፋት ስድሳ ክንድ ርዝመት ነው። የግንቡን ቁመት ሰባ ክንድ አድርጎ ሠራ፤ ማዕዘኑም አምሳ ክንድ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በኤቅባጥና ከተማ ዙሪያ ስፋታቸው ሦስት ክንድ፥ ቁመታቸው ስድስት ክንድ የሆኑ በተጠረበ ድንጋይ ቅጥሮችን ገነባ። የቅጥሮቹ ቁመት ሰባ ክንድ፥ ስፋቱ ሃምሳ ክንድ አድርጎ ሠራ። Ver Capítulo |