Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሀገሮቹንም ሁሉ ያዘ፤ እስከ ባጥናም ድረስ ሄዶ አምባቸውን ያዘ፤ ሀገሩንም ሁሉ በረበረ፤ አጠፋትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በከተሞቹም ላይ ጌታ ሆነ፥ እስከ ኤቅባጥናም ደረሰ፥ ግንቦቹን ያዘ፥ አደባባዮቸን በረበረ፥ ክብርዋንም በውርደት ቀየረው። Ver Capítulo |