Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




መሳፍንት 11:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ዮፍ​ታ​ሔም የገ​ለ​ዓ​ድን ሽማ​ግ​ሌ​ዎች፥ “ከአ​ሞን ልጆች ጋር ለመ​ዋ​ጋት ብት​ወ​ስ​ዱኝ፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በእጄ አሳ​ልፎ ቢሰ​ጣ​ቸው፥ እኔ አለ​ቃ​ችሁ እሆ​ና​ለ​ሁን?” አላ​ቸው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ዮፍታሔም የገለዓድን ሽማግሌዎች፣ “አሞናውያንን ለመውጋት ወደ አገሬ ብትመልሱኝና እግዚአብሔር በእጄ አሳልፎ ቢሰጣቸው በርግጥ አለቃችሁ እሆናለሁ?” ሲል ጠየቃቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ዮፍታሔም፥ “አሞናውያንን ለመውጋት ወደ አገሬ ብትመልሱኝና ጌታ በእጄ አሳልፎ ቢሰጣቸው በእርግጥ አለቃችሁ እሆናለሁ?” ሲል ጠየቃቸው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ዮፍታሔም የገልዓድን ሽማግሌዎች፦ “እንግዲህ ወደ ቤት ከመለሳችሁኝ በኋላ እግዚአብሔር በዐሞናውያን ላይ ድልን በሚያጐናጽፈኝ ጊዜ እኔ የእናንተ መሪ እሆናለሁ” አላቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ዮፍታሔም የገለዓድን ሽማግሌዎች፦ ከአሞን ልጆች ጋር ለመዋጋት ወደ አገሬ ብትመልሱኝ፥ እግዚአብሔርም በእጄ አሳልፎ ቢሰጣቸው፥ እኔ አለቃችሁ እሆናለሁን? አላቸው።

Ver Capítulo Copiar




መሳፍንት 11:9
3 Referencias Cruzadas  

የገ​ለ​ዓ​ድም ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ዮፍ​ታ​ሔን፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በመ​ካ​ከ​ላ​ችን ምስ​ክር ይሁን፤ በር​ግጥ እንደ ቃልህ እና​ደ​ር​ጋ​ለን” አሉት።


የገ​ለ​ዓ​ድም ሽማ​ግ​ሌ​ዎች ዮፍ​ታ​ሔን፥ “እን​ዲህ አይ​ደ​ለም፤ ከእኛ ጋር እን​ድ​ት​ወጣ፥ ከአ​ሞ​ንም ልጆች ጋር እን​ድ​ቷጋ፥ ስለ​ዚህ አሁን ወደ አንተ ተመ​ል​ሰን መጣን፤ በገ​ለ​ዓ​ድም ሰዎች ሁሉ ላይ አለ​ቃ​ችን ትሆ​ና​ለህ” አሉት።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos