Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኢያሱ 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 በደ​ረ​ሱ​ባ​ቸ​ውም ጊዜ ኢያ​ሱና እስ​ራ​ኤል ሁሉ ከፊ​ታ​ቸው አፈ​ገ​ፈጉ፤ በም​ድረ በዳው መን​ገ​ድም ሸሹ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ኢያሱና እስራኤል በሙሉ ድል የተመቱ መስለው በመታየት፣ ወደ ምድረ በዳው ሸሹ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ኢያሱም እስራኤልም ሁሉ ድል የተነሡ መስለው ከፊታቸው በምድረ በዳው መንገድ ሸሹ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 ኢያሱና ሠራዊቱ ሁሉ የተሸነፉ በማስመሰል ወደ ኋላ በማፈግፈግ ወደ ምድረ በዳ ሸሹ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 ኢያሱም እስራኤልም ሁሉ ድል የተነሡ መስለው ከፊታቸው በምድረ በዳው መንገድ ሸሹ።

Ver Capítulo Copiar




ኢያሱ 8:15
6 Referencias Cruzadas  

በሰ​ሜን በኩል ድን​በ​ራ​ቸው ከዮ​ር​ዳ​ኖስ ጀመረ፤ ድን​በ​ሩም ከኢ​ያ​ሪኮ አዜብ ወደ ሰሜን ወገን ወጣ፥ ከዚ​ያም በተ​ራ​ራ​ማው ሀገር ወደ ባሕር ወጣ፤ መው​ጫ​ውም የቤ​ቶን ምድ​ብ​ራ​ይ​ጣስ ነበረ።


የብ​ን​ያም ልጆ​ችም እንደ ተመቱ አዩ፤ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ግን በገ​ባ​ዖን ላይ ባኖ​ሩት ድብቅ ጦር ታም​ነ​ዋ​ልና ለብ​ን​ያም ስፍራ ለቀ​ቁ​ላ​ቸው።


የዮ​ሴ​ፍም ልጆች ድን​በ​ራ​ቸው በኢ​ያ​ሪኮ አን​ጻር በም​ሥ​ራቅ በኩል ካለው ከዮ​ር​ዳ​ኖስ አን​ሥቶ በም​ድረ በዳ​ውና በተ​ራ​ራ​ማው በኩል ከኢ​ያ​ሪኮ ሎዛ ትባል ወደ ነበ​ረ​ችው ቤቴል ይደ​ር​ሳል፤


ባዳ​ር​ጊስ፥ ተራ​ብ​ዐ​ምም፥ ኤኖን፤ ሴኬ​ዎ​ዛን፥


የጋ​ይም ንጉሥ በሰማ ጊዜ ፈጥኖ ሄደ። የከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ሰዎች ወጡ፤ እር​ሱና ሕዝ​ቡም ሁሉ በተ​ወ​ሰ​ነው ጊዜ በዓ​ረባ ፊት ባለው አንድ ስፍራ እስ​ራ​ኤ​ልን በጦ​ር​ነት ተቀ​በ​ሉ​አ​ቸው፤ እርሱ ግን ከከ​ተ​ማ​ዪቱ በስ​ተ​ኋላ እንደ ተደ​በቁ አያ​ው​ቅም ነበር።


ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሰዎች ፊት ወደ ምድረ በዳ መን​ገድ ሸሹ፤ ሰል​ፉም ደረ​ሰ​ባ​ቸው፤ ከየ​ከ​ተ​ማ​ውም የወ​ጡት በመ​ካ​ከ​ላ​ቸው ገደ​ሉ​አ​ቸው።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios