ኢያሱ 21:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የቀሩት የቀዓት ልጆች ወገኖች ከተሞች ሁሉ ከመሰማርያቸው ጋር ዐሥር ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እነዚህ ዐሥር ከተሞች ሁሉ ከነመሰማሪያዎቻቸው ለተቀሩት የቀዓት ጐሣዎች ተሰጧቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የቀሩት የቀዓት ልጆች ወገኖች ከተሞች ሁሉ ከመሰማሪያቸው ጋር ዐሥር ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እነዚህ የቀሩት የቀዓት ጐሣ ከግጦሽ ምድራቸው ጋር በድምሩ ዐሥር ከተሞች ተረከቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የቀሩት የቀዓት ልጆች ወገኖች ከተሞች ሁሉ ከመሰምርያቸው ጋር አሥር ናቸው። Ver Capítulo |