ኢያሱ 19:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 አምስተኛው ዕጣ ለአሴር ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ዐምስተኛ ዕጣ ለአሴር ነገድ በየጐሣ በየጐሣው ወጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 አምስተኛውም ዕጣ ለአሴር ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 አምስተኛው ዕጣ ለአሴር ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 አምስተኛውም ዕጣ ለአሴር ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ። Ver Capítulo |