ዮሐንስ 8:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)50 እኔ ለራሴ ክብርን አልሻም፤ የሚሻ፥ የሚፈርድም አለ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም50 እኔ የራሴን ክብር አልፈልግም፤ የሚፈልግ ግን አለ፤ ፈራጁም እርሱ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)50 እኔ ግን የእራሴን ክብር አልፈልግም፤ የሚፈልግ የሚፈርድም አለ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም50 ይሁን እንጂ እኔ የራሴን ክብር አልፈልግም፤ የእኔን መከበር የሚፈልግና የሚፈርድ ሌላ አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)50 እኔ ግን የራሴን ክብር አልፈልግም፤ የሚፈልግ የሚፈርድም አለ። Ver Capítulo |