ዮሐንስ 8:37 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 የአብርሃም ዘር እንደ ሆናችሁስ አውቃለሁ፤ ነገር ግን ቃሌ በእናንተ ዘንድ አይኖርምና ልትገድሉኝ ትሻላችሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 የአብርሃም ልጆች መሆናችሁን ዐውቃለሁ፤ ነገር ግን ቃሌን ስለማትቀበሉ ልትገድሉኝ ቈርጣችሁ ተነሥታችኋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 የአብርሃም ዘር መሆናችሁንማ አውቃለሁ፤ ነገር ግን ቃሌ በእናንተ አይኖርምና ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 የአብርሃም ዘር መሆናችሁን ዐውቃለሁ፤ ነገር ግን ቃሌን ስለማትቀበሉ ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)37 የአብርሃም ዘር መሆናችሁንስ አውቃለሁ ነገር ግን ቃሌ በእናንተ አይኖርምና ልትገድሉኝ ትፈልጋላችሁ። Ver Capítulo |