ዮሐንስ 7:43 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)43 ስለ እርሱም ሕዝቡ እርስ በርሳቸው ተለያዩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም43 ስለዚህም በኢየሱስ ምክንያት በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)43 ስለዚህም ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም43 ስለዚህ በእርሱ ምክንያት በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)43 እንግዲህ ከእርሱ የተነሣ በሕዝቡ መካከል መለያየት ሆነ፤ Ver Capítulo |