ዮሐንስ 6:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በባሕሩ ዳርም ባገኙት ጊዜ፥ “መምህር ሆይ፥ ወደዚህ መቼ መጣህ?” አሉት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከባሕሩ ማዶ ባገኙትም ጊዜ፣ “ረቢ፤ መቼ ወደዚህ መጣህ?” አሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በባሕር ማዶም ሲያገኙት “መምህር ሆይ! ወደዚህ መቼ መጣህ?” አሉት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ከባሕሩ ማዶ ባገኙትም ጊዜ፥ “መምህር ሆይ፥ ወደዚህ መቼ መጣህ?” አሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በባሕር ማዶም ሲያገኙት፦ መምህር ሆይ፥ ወደዚህ መቼ መጣህ? አሉት። Ver Capítulo |