ዮሐንስ 6:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ባሕሩ ግን ይታወክ ነበር፤ ጽኑ ነፋስ ይነፍስ ነበርና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር ባሕሩ ተናወጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ኀይለኛ ነፋስ ይነፍስ ስለ ነበር፤ ባሕሩ ተናወጠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ብርቱ ነፋስም ስለ ነፈሰ ባሕሩ ተናወጠ። Ver Capítulo |