ዮሐንስ 16:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ነገር ግን ይህን ስለ ነገርኋችሁ በልባችሁ ኀዘን ሞላ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ይህን በመናገሬም ልባችሁ በሐዘን ተሞልቷል፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ነገር ግን ይህን ስለ ነገርኋችሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ይሁን እንጂ ይህን ሁሉ ስለ ነገርኳችሁ ልባችሁ በሐዘን ተሞልቶአል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ነገር ግን ይህን ስለ ተናገርኋሁ ኀዘን በልባችሁ ሞልቶአል። Ver Capítulo |