ዮሐንስ 16:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 “ይህ ጥቂት የሚለን ምንድነው? የሚናገረውን አናውቅም” አሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 “ ‘ጥቂት ጊዜ’ ማለቱስ ምን ይሆን? የሚለውም ነገር አልገባንም” እያሉ ይጠያየቁ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 “እንግዲህ ‘ጥቂት’ ሲል ምን ማለቱ ነው? የሚናገረውን አናውቅም” አሉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 “እንግዲህ ይህ ‘ከጥቂት ጊዜ በኋላ’ የሚለው ነገር ምንድን ነው? የሚናገረውን ነገር አናውቅም” በመባባል መላልሰው ተጠያየቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 “እንግዲህ፦ “ጥቂት” የሚለው ይህ ምንድር ነው? የሚናገረውን አናውቅም” አሉ። Ver Capítulo |