ዮሐንስ 1:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ዮሐንስም ምስክርነቱን እንዲህ ብሎ ተናገረ፥ “መንፈስ ቅዱስ ከሰማይ እንደ ርግብ ወርዶ በራሱ ላይ ሲቀመጥ አየሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ከዚያም ዮሐንስ እንዲህ ሲል ምስክርነቱን ሰጠ፤ “መንፈስ እንደ ርግብ ከሰማይ ወርዶ በርሱ ላይ ሲያርፍ አየሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ዮሐንስም እንዲህ ብሎ መሰከረ “መንፈስ ከሰማይ እንደ ርግብ ሲወርድና በእርሱ ላይም ሲኖር አየሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ቀጥሎም ዮሐንስ እንዲህ ሲል መሰከረ፦ “መንፈስ ቅዱስ እንደ ርግብ ከሰማይ ሲወርድና በእርሱ ላይ ሲያርፍበት አየሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ዮሐንስም እንዲህ ብሎ መሰከረ፦ መንፈስ ከሰማይ እንደ ርግብ ሆኖ ሲወርድ አየሁ፤ Ver Capítulo |