ኢዮብ 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ቦታው ቢውጠው፦ እንደዚህ ያለ አላየሁም ብሎ ይክደዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ከስፍራው ሲወገድ ግን፣ ያ ቦታ ‘አይቼህ አላውቅም’ ብሎ ይክደዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 አንድ ሰው ከቦታው ቢነቅለው የነበረበት ቦታ አይታወቅም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ከቦታው ቢጠፋ፦ አላየሁህም ብሎ ይክደዋል። Ver Capítulo |