ኢዮብ 41:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የፊቱንስ ደጆች የሚከፍት ማን ነው? በጥርሶቹ ዙሪያም ግርማ አለ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንደ ወፍ አልምደኸው ከርሱ ጋራ ልትጫወት ትችላለህ? ወይስ ለሴት አገልጋዮችህ መጫወቻነት ታስረዋለህን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እንደ ወፍ እርሱን ልታለማምድ ትችላለህን? ወይስ ሴቶች ልጆችህን እንዲያጫውት አስረህ ታኖረዋለህን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 የውጪ ልብሱን ማን ይገፋል? በጥንድ መንጋጋውስ ውስጥ ማን ይገባል? Ver Capítulo |