ኢዮብ 41:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ቀላይዋን እንደ ብረት ድስት ያፈላታል፤ ባሕሩም ምድረ በዳ ይመስለዋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ብርታት በዐንገቱ ውስጥ አለ፤ አሸባሪነትም በፊቱ እመር እመር ይላል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የአካሉ ታችኛው ክፍል እንደ ስለታም ገል ነው፥ እንደ መዳመጫም በጭቃ ላይ ያልፋል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የአንገቱ ደንደስ ኀይልን የተሞላ ነው፤ የፊቱም ግርማ እጅግ አስፈሪ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ታቹ እንደ ስለታም ገል ነው፥ እንደ መዳመጫም በጭቃ ላይ ያልፋል። Ver Capítulo |