ኢዮብ 40:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እስኪ ልዕልናንና ኀይልን ተላበስ፤ በክብርና በግርማም ተጐናጸፍ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንግዲያስ ክብርንና ልዕልናን ተጐናጸፍ፤ ግርማ ሞገስንም ተላበስ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ግርማንና ልዕልናን ተላበስ እንጂ፥ ሞገስንና ክብርን ተጐናጸፍ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ይህ ከሆነ ራስህን በግርማ ሞገስ ተቀዳጅ ክብርንና ገናናነትንም ተጐናጸፍ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 በታላቅነትና በልዕልና ተላበስ፥ በክብርና በግርማም ተጐናጸፍ። Ver Capítulo |