Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 38:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ብታ​ውቅ መስ​ፈ​ሪ​ያ​ዋን የወ​ሰነ፥ በላ​ይ​ዋስ የመ​ለ​ኪያ ገመ​ድን የዘ​ረጋ ማን ነው?

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 ካወቅህ፣ መጠኗን ለይቶ ማን ወሰነ? በላይዋስ መለኪያ ገመድ የዘረጋ ማን ነው?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 የምታውቅ እንደሆነ መሠፈሪያዋን የወሰነ፥ በላይዋም የመለኪያ ገመድ የዘረጋ ማን ነው?

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 የምድርን መጠን የወሰነ ማን ነው? በእርሱዋ ላይስ የመለኪያ መስመሮችን የዘረጋ ማን እንደ ሆነ ታውቃለህን?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 ብታውቅስ መሠፈሪያዋን የወሰነ፥ በላይዋስ የመለኪያ ገመድ የዘረጋ ማን ነው?

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 38:5
13 Referencias Cruzadas  

ርዝ​መቱ ከም​ድር ይልቅ ይረ​ዝ​ማል፥ ከባ​ሕ​ርም ይልቅ ይሰ​ፋል።


ለነ​ፋስ ሚዛ​ንን ለው​ሆ​ችም መስ​ፈ​ሪ​ያን አደ​ረገ።


ከሰ​ማይ በታች ያለ​ውን ዓለም፥ በው​ስ​ጡም ያሉ​ትን ነገ​ሮች ሁሉ የፈ​ጠረ ማን ነው?


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ልብህ ይስ​ጥህ ፈቃ​ድ​ህ​ንም ሁሉ ይፈ​ጽ​ም​ልህ።


ሰማዮችን በዘረጋ ጊዜ አብሬ ነበርሁ፥ ዙፋኑን በነፋሳት ላይ ባጸና ጊዜ፥


ለባሕርም ዳርቻን በወሰነ ጊዜ ውኃ ከትእዛዙ እንዳያልፍ፥ የምድርን መሠረት ባጸና ጊዜ፥


ጭል​ፊ​ቶ​ችና ጃርት፥ ጕጕ​ትና ቍራም ይኖ​ሩ​ባ​ታል፤ መሠ​ረ​ቷ​ንም በመ​ፍ​ረስ ገመድ ይለ​ካሉ። አጋ​ን​ን​ትም ያድ​ሩ​ባ​ታል፤


ውኆ​ችን በእ​ፍኙ የሰ​ፈረ፥ ሰማ​ይ​ንም በስ​ን​ዝሩ የለካ፥ ምድ​ር​ንም ሁሉ ሰብ​ስቦ በእጁ የያዘ፥ ተራ​ሮ​ችን በሚ​ዛን፥ ኮረ​ብ​ቶ​ች​ንም በሚ​ዛ​ኖች የመ​ዘነ ማን ነው?


እርሱ የም​ድ​ርን ክበብ ያጸ​ናል፤ በእ​ር​ስ​ዋም የሚ​ኖ​ሩት እንደ አን​በጣ ናቸው፤ ሰማ​ያ​ትን እንደ መጋ​ረጃ የሚ​ዘ​ረ​ጋ​ቸው፥ እንደ ድን​ኳ​ንም ለመ​ኖ​ሪያ የሚ​ዘ​ረ​ጋ​ቸው፤


አብ​ዝ​ተ​ንም እና​ስ​ተ​ም​ራ​ች​ኋ​ለን፤ ያን​ጊ​ዜም መጠ​ና​ችን ከሥ​ራ​ችን ጋር ከፍ ከፍ ይላል፤ እኛስ ቀና ባል​ሆ​ነ​ውና በማ​ይ​ገ​ባው አን​መ​ካም።


ችግ​ረ​ኛ​ውን ከመ​ሬት ያነ​ሣ​ዋል፤ ምስ​ኪ​ኑ​ንም ከጕ​ድፍ ያነ​ሣ​ዋል፤ ከሕ​ዝቡ መኳ​ን​ንት ጋር ያስ​ቀ​ም​ጠው ዘንድ፥ የክ​ብ​ር​ንም ዙፋን ያወ​ር​ሰው ዘንድ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos