Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኢዮብ 36:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 ፍር​ድን ለጻ​ድ​ቃን አያ​ዘ​ገ​ይ​ምና።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 አሁን ግን ለክፉዎች የሚገባው ፍርድ በላይህ ተጭኗል፤ ፍርድና ብይን ይዘውሃል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 አንተ ግን የበደለኞች ፍርድ ደረሰብህ፥ ፍርድና ብይን እንደሚይዛቸው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 አሁን ግን የበደለኛ ፍርድ ስለ ተፈረደብህ፥ ተገቢ ቅጣትህን በመቀበል ላይ ነህ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 አንተ ግን በበደለኞች ፍርድ የተሞላህ ነህ፥ ስለዚህ ፍርድና ብይን ይይዝሃል።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 36:17
10 Referencias Cruzadas  

እኔም ነገ​ርን እነ​ግ​ራ​ችሁ ነበር፤ ራሴ​ንም በእ​ና​ንተ ላይ እነ​ቀ​ንቅ ነበር።


ስለ​ዚህ አሽ​ክላ ከብ​ቦ​ሃል፥ ከባድ ጦር​ነ​ትም አና​ው​ጦ​ሃል።


ብር​ሃ​ኑም ጨለማ ሆነ​ብህ፥ ተኝ​ተ​ህም ሳለህ ውኃው አሰ​ጠ​መህ።


“ክፋ​ት​ህስ የበዛ አይ​ደ​ለ​ምን? ኀጢ​አ​ት​ህስ ቍጥር የሌ​ለው አይ​ደ​ለ​ምን?


ነገር ግን ኢዮብ ሆይ፥ ተማር። እንደ ሰነ​ፎ​ችም አት​መ​ልስ፥


መሣ​ለ​ቅን እንደ ውኃ የሚ​ጠ​ጣት፥ እንደ ኢዮብ ያለ ሰው ማን ነው?


ፈጽሞ ያል​በ​ደለ፥ ግፍን ከሚ​ሠ​ሩም ጋር ያል​ተ​ባ​በረ፥ ከኃ​ጥ​ኣ​ንም ጋር ያል​ሄደ፥ ማን ነው?


በሐሰት እጅን በእጅ የሚመታ አይድንም፤ ጽድቅን የሚዘራ ግን የታመነ ዋጋን ያገኛል።


ይህን እን​ዲህ ላደ​ረገ ሞት እን​ደ​ሚ​ገ​ባው እነ​ርሱ ራሳ​ቸው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፍርድ እያ​ወቁ፥ እነ​ርሱ ብቻ የሚ​ያ​ደ​ር​ጉት አይ​ደ​ለም፤ ነገር ግን ሌላ​ውን ያነ​ሣ​ሡ​ታል፤ ያሠ​ሩ​ታ​ልም።


ከሰማይም ሌላ ድምፅ እንዲህ ሲል ሰማሁ “ሕዝቤ ሆይ! በኀጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios