ኢዮብ 31:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 “ቤተ ሰቦቼ እኔ ስራራላቸው፥ ሥጋውን እንበላ ዘንድ ማን በሰጠን ብለው እንደ ሆነ፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የቤቴ ሰዎች፣ ‘ከኢዮብ ከብት ሥጋ አስቈርጦ፣ ያልጠገበ ማን ነው?’ ብለው ካልሆነ፣ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በድንኳኔ ሥር የሚኖሩ ሰዎች፦ ‘በሥጋ ያልጠገበ ማን ይገኛል?’ ይሉ የለምን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በእርግጥ ቤተሰቦቼ ‘ከእርሱ ዘንድ ምግብ በልቶ ያልጠገበ ከቶ ማነው?’ ብለው ይመሰክራሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 በድንኳኔ የሚኖሩ ሰዎች፦ በከብቱ ሥጋ ያልጠገበ ማን ይገኛል? ብለው እንደ ሆነ፥ Ver Capítulo |