ኢዮብ 31:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ትከሻዬ ከመሠረቷ ትውደቅ፥ ክንዴም ከመገናኛዋ ትሰበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ትከሻዬ ከመጋጠሚያው ይነቀል፤ ክንዴም ከመታጠፊያው ይሰበር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ትከሻዬ ከመሠረትዋ ትውደቅ፥ ክንዴም ከመገናኛዋ ትሰበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይህን ሁሉ ሳላደርግ ቀርቼ ከሆነ ክንዴ ከትከሻዬ ይውለቅ፤ ከመገናኛውም ተሰብሮ ይለይ፥ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ትከሻዬ ከመሠረትዋ ትውደቅ፥ ክንዴም ከመገናኛዋ ትሰበር። Ver Capítulo |