ኢዮብ 3:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የዚያ ሌሊት ኮከቦች ይጨልሙ፤ ሌሊቱም በጨለማ ይኑር፤ ወደ ብርሃንም አይምጣ፤ የንጋት ኮከብም ሲወጣ አይይ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አጥቢያ ኮከቦቹ ይጨልሙ፤ ብርሃንን እየጠበቀ ይጣ፤ የንጋት ጮራ ሲፈነጥቅ አይይ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የንጋቱ ኮከቦች ይጨልሙ፤ ብርሃንን ቢጠባበቅ አያግኘው፥ የንጋትንም ቅንድብ አይይ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የዚያ ሌሊት አጥቢያ ኮከቦች ይጨልሙ፤ የብርሃን ተስፋ አይገኝበት፤ የንጋትም ጮራ አይፈንጥቅበት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 አጥቢያ ኮከቦች ይጨልሙ፥ ብርሃንን ቢጠባበቅ አያግኘው፥ የንጋትንም ቅንድብ አይይ፥ Ver Capítulo |