| ኢዮብ 3:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 በመራራነት ላሉት ብርሃን፥ በነፍስ ለተጨነቁትም ሕይወት፥Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “በመከራ ላሉት ብርሃን፣ ነፍሳቸው ለተማረረች ሕይወት ለምን ተሰጠ?Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 በመከራ ላሉት ብርሃን፥ ነፍሳቸው መራራ ለሆነችባቸው፥Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 “በጭንቀት ላይ ላሉ ብርሃን፥ ኑሮአቸው በመራራ ሐዘን ለተመላ ሕይወት የሚሰጣቸው ለምንድነው?Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 በመከራ ላሉት ብርሃን፥ ነፍሳቸው መራራ ለሆነችባቸው፥Ver Capítulo |