Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኢዮብ 3:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 ጕል​በ​ቶች ስለ ምን ደገ​ፉኝ? ጡትስ ስለ ምን ጠባሁ?

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12 የሚቀበሉኝ ጕልበቶች፤ የሚያጠቡኝ ጡቶች ለምን ተገኙ?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 ጉልበቶች ስለምን ተቀበሉኝ? ጡትስ ስለምን ጠባሁ?

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

12 ጒልበቶች እኔን ለመቀበል፥ ጡቶችም እኔን ያጠቡ ዘንድ ለምን ተገኙ?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

12 ጕልበቶች ስለ ምን ተቀበሉኝ? ጡትስ ስለ ምን ጠባሁ?

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 3:12
6 Referencias Cruzadas  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላ​ልና፥ “እነሆ፥ ሰላ​ምን እንደ ወንዝ፥ የአ​ሕ​ዛ​ብ​ንም ክብር እን​ደ​ሚ​ጐ​ርፍ ፈሳሽ እመ​ል​ስ​ላ​ታ​ለሁ፤ ልጆ​ቻ​ቸ​ው​ንም በጫ​ን​ቃ​ቸው ላይ ይሸ​ከ​ሙ​አ​ቸ​ዋል፤ በጕ​ል​በ​ታ​ቸ​ውም ላይ እያ​ስ​ቀ​መጡ ያቀ​ማ​ጥ​ሏ​ቸ​ዋል።


እር​ስ​ዋም፥ “ባሪ​ያዬ ባላ እነሆ አለች፤ ወደ እር​ስዋ ግባ፤ በእ​ኔም ጭን ላይ ትው​ለድ፤ የእ​ር​ስ​ዋም ልጆች ለእኔ ደግሞ ይሁ​ኑ​ልኝ” አለች።


ዮሴ​ፍም የኤ​ፍ​ሬ​ምን ልጆች እስከ ሦስት ትው​ልድ አየ። የም​ናሴ ልጅ የማ​ኪር ልጆ​ችም በዮ​ሴፍ ጭን ላይ ተወ​ለዱ።


በማ​ኅ​ፀን ሳለሁ ስለ ምን አል​ሞ​ት​ሁም? ከሆ​ድስ በወ​ጣሁ ጊዜ ወዲ​ያ​ውኑ ስለ ምን አል​ጠ​ፋ​ሁም?


አሁ​ንም ተኝቼ ዝም ባልሁ ነበር፤ አን​ቀ​ላ​ፍ​ቼም ባረ​ፍሁ ነበር፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios