Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




ኢዮብ 29:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 ቅቤ በመ​ን​ገዴ ይፈ​ስስ በነ​በረ ጊዜ፥ ወተት በተ​ራ​ራዬ ይፈ​ስ​ስ​ልኝ በነ​በረ ጊዜ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 መንገዴ በቅቤ የራሰ ነበር፤ ዐለቱም የወይራ ዘይት ያመነጭልኝ ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 መንገዴ በቅቤ ይታጠብ በነበረ ጊዜ፥ ዓለቱ የዘይት ፈሳሽ ያፈስስልኝ በነበረ ጊዜ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 እግሮቼ እንኳ በወተት እስኪታጠቡ ድረስ ብዙ ወተት አገኝ ነበር። የወይራ ዛፎቼም በጭንጫ መሬት ላይ እንኳ ተተክለው እንደ ጐርፍ የሚወርድ ብዙ ዘይት ይሰጡኝ ነበር።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 መንገዴ በቅቤ ይታጠብ በነበረ ጊዜ፥ ድንጋዩ የዘይት ፈሳሽ ያፈስስልኝ በነበረ ጊዜ።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 29:6
7 Referencias Cruzadas  

አህ​ያ​ይ​ቱን በወ​ይን ግንድ ያስ​ራል፤ የአ​ህ​ያ​ይ​ቱ​ንም ግል​ገል በወ​ይን ሐረግ፤ ልብ​ሱን በወ​ይን ያጥ​ባል፤ መጐ​ና​ጸ​ፊ​ያ​ው​ንም በዘ​ለ​ላው ደም።


የመ​ን​ጋ​ዎ​ቹ​ንም ጥጆች፥ የማ​ሩ​ንና የቅ​ቤ​ው​ንም ፈሳሽ አይ​መ​ለ​ከ​ትም።


ባለ ሀብት በነ​በ​ርሁ ጊዜ፥ ልጆ​ችም በዙ​ሪ​ያዬ በነ​በሩ ጊዜ፥


በወ​ር​ቅና በብር አጌ​ጥሽ፤ ልብ​ስ​ሽም ጥሩ በፍ​ታና ሐር፥ ወርቀ ዘቦም ነበረ፤ አን​ቺም መል​ካ​ምን ዱቄ​ትና ማርን፥ ዘይ​ት​ንም በላሽ፤ ወፈ​ርሽ፤ እጅ​ግም ውብ ሆንሽ፤ ለመ​ን​ግ​ሥ​ትም የተ​ዘ​ጋ​ጀሽ አደ​ረ​ግ​ሁሽ።


ስለ አሴ​ርም እን​ዲህ አለ፦ አሴር ከል​ጆች የተ​ነሣ የተ​ባ​ረከ ይሁን፤ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም የተ​መ​ረጠ ይሁን፤ እግ​ሩ​ንም በዘ​ይት ያጥ​ባል።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos