ኢዮብ 29:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 የተጠማች ምድር ዝናምን ተስፋ እንደምታደርግ፥ እንደዚሁም እነርሱ ንግግሬን ይጠባበቃሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ዝናብ እንደሚጠብቅ ሰው ጠበቁኝ፤ ቃሌንም እንደ በልግ ዝናብ ጠጡ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ዝናብን እንደሚጠብቁ በትዕግሥት ጠበቁኝ፥ የበልግን ዝናብ እንደሚሹ አፋቸውን ከፈቱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ገበሬ የበልግ ዝናብ ለማግኘት እንደሚመኝ፤ እነርሱም የኔን ንግግር ለመስማት አፋቸውን ከፍተው ይጠባበቁ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ዝናብን እንደሚጠብቁ በትዕግሥት ጠበቁኝ፥ የጥቢን ዝናብ እንደሚሹ አፋቸውን ከፈቱ። Ver Capítulo |