ኢዮብ 28:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ስለ እርስዋም ማንም ምዝምዝ ወርቅ አይሰጥም ብርም በእርስዋ ለውጥ አይመዘንም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ንጹሕ ወርቅ ሊገዛት አይችልም፤ ዋጋዋም በብር አይመዘንም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በንጹሕ ወርቅ አትገኝም፥ ዋጋዋም በብር አይተመንም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ጥበብ በንጹሕ ወርቅ አትገዛም፤ ዋጋዋም በብር አይተመንም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 በምዝምዝ ወርቅ አትገኝም፥ ብርም ስለ ዋጋዋ አይመዘንም። Ver Capítulo |