ኢዮብ 22:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ክፋትህስ የበዛ አይደለምን? ኀጢአትህስ ቍጥር የሌለው አይደለምን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ክፋትህ ታላቅ፣ ኀጢአትህ ፍጻሜ የሌለው አይደለምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ክፋትህስ ብዙ አይደለምን? ለዐመፅህም ወሰን የለውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ይህ ሁሉ የደረሰብህ ክፋትህ ስለ በዛና ኃጢአትህም ወሰን የሌለው ስለ ሆነ አይደለምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ክፋትህስ የበዛ አይደለምን? ለኃጢአትህም ፍጻሜ የላትም። Ver Capítulo |