ኢዮብ 21:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እናገር ዘንድ ዝም በሉ፤ ከተናገርሁ በኋላ ትስቁብኛላችሁና፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አኔ ስናገር ታገሡኝ፤ ከተናገርሁ በኋላ፣ መሣለቅ ትችላላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እናገር ዘንድ ተውኝ፥ ከተናገርሁም በኋላ ተሳለቁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አንድ ጊዜ ለመናገር ዕድል ስጡኝ፤ ከዚያ በኋላ እንደ ፈለጋችሁ መሳለቅ ትችላላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እናገር ዘንድ ተውኝ፥ ከተናገርሁም በኋላ ተሳለቁ። Ver Capítulo |